በደንብ አልሠራ ሲል (በቂ ግፊትና ፍሰት ከሌለው) መሣሪያውን ለ10 ሴኮንድ ያጥፉትና መልሰው ያብሩት።
በተጸዳ ቁጥር መሣሪያው በትክክል መሥራቱን ለማረጋገጥ፣ ከበራ በኋላ በአፉ አየር መውጣቱን ይዩ።
ያለፈቃድ ማስጠገን ዋስትናውን ያከሽፈዋል።
እነዚህን ችግር መፍቻ ዘዴዎች ተጠቅመው መሣሪያው አሁንም አልሠራ ካለ እባክዎን ባለፈቃድ የምርት አከፋፋይዎ ጋር ወይም
የ Philips Respironics የደንበኛ ማስተናገጃ ጋር በስልክ ቁጥር +1 724 387 4000 ይደውሉ።
ጥበቃና ጥገና
መሣሪያውን መቼም ቢሆን አይክፈቱት። መሣሪያው ውስጥ ሊጠገኑ የሚችሉ ክፍሎች የሉም። ኮምፕሬሰሩ ዘይት ወይም
ጥገና አያስፈልገውም።
ቴክኒካዊ መስፈርቶች
230 V/50 Hz (ኸርትዝ), 1 Amp (አምፕ)
የኤሌክትሪክ ግባት
የሙቀት ፍዩዝ፣ የመሥሪያ ግለት 150 C°
የሙቀት ብዛት መቋቋሚያ
317 kPa (3.17 bar)
የኮምፕሬሰር ከፍተኛ ግፊት
6 LPM (ሊትር በደቂቃ) @ 69 kPa (0.69 bar)
አማካኝ የፍሰት መጠን
8.0 LPM
ከፍተኛ የፍሰት መጠን
1.5 kg (ኪሎግራም)
ክብደት
165 x 165 x 108 mm (ሚሊሜትር)
ልክ
58 ±3dBA
የድምጽ ደረጃ
ቴክኒካዊ መስፈርቶች
220 V/60 Hz (ኸርትዝ), 1.2 Amp (አምፕ) / 230 V/60 Hz (ኸርትዝ), 1.2 Amp (አምፕ)
የኤሌክትሪክ ግባት
የሙቀት ፍዩዝ፣ የመሥሪያ ግለት 150 C°
የሙቀት ብዛት መቋቋሚያ
296 kPa (2.96 bar)
የኮምፕሬሰር ከፍተኛ ግፊት
7 LPM (ሊትር በደቂቃ) @ 69 kPa (0.69 bar)
አማካኝ የፍሰት መጠን
9.3 LPM
ከፍተኛ የፍሰት መጠን
1.5 kg (ኪሎግራም)
ክብደት
165 x 165 x 108 mm (ሚሊሜትር)
ልክ
58 ±3dBA
የድምጽ ደረጃ
ደረጃ/Class II መሣሪያ፣ Type BF መሣሪያ (ከኤሌክትሪክ አደጋዎች ልዩ ጥበቃ ያለው መሣሪያ)።
በእጥፍ የተሸፈኑ
12
መደበኛ ደረጃዎች
የኤሌክትሪክ ደህንነት መጠበቂያ ደረጃዎች IEC 60601-1
በ IEC 60601-1-2 መሠረት የኤሌክትሮማግኔቲክ መጣጣም
የአካባቢ ሁኔታዎች
የግምጃ ቤት ሁኔታዎች
ቢያንስ -25 °C – ቢበዛ 70 °C (-13 °F – 158 °F)
ሙቀት
ቢያንስ 10% RH (እርጥበት መለኪያ) – ቢበዛ 95% RH
እርጥበት
የመሥሪያ ሁኔታዎች
ቢያንስ 5 °C – ቢበዛ 40 °C (41 °F –104 °F)
ሙቀት
ቢያንስ 10% RH – ቢበዛ 95% RH
እርጥበት
የመሥሪያ አትሞስፌር ግፊት
አሠራሩ ከውቂያኖስ በላይ እንዳለው ከፍታ፣ የባሮሜትር ግፊትና ሙቀት ሊለያይ
ይችላል
የምልክቶች ፍቺ
l
ON (ማብሪያ)
~
O
OFF (ማጥፊያ)
SN
ተከታታይ ቁጥር
የአጠቃቀም መመሪያዎቹን ይከተሉ
የአትሞስፌር ግፊት
IP21
መያዣው ውስጥ ሳይታወቅ እንዳይገባ መከላከያ መጠን፦ IP21 (ርዝመታቸው ከ12 ሚሊሜትር በላይ የሆኑ ደረቅ ነገሮች መግባት እንዳይችሉ ጥበቃ ተደርጓል።
በቁም ከላይየሚወርዱ የውሃ ጠብታዎች እንዳይገቡ ጥበቃ ተደርጓል)።
ዋራንቲ ወይም ማረጋገጫ
ኮምፕሬሰሩ በመደበኛ ሁኔታና አሠራር በሚጠቀሙበት ወቅት ዕቃዎቹና አሠራሩ ከብልሽት ነጻ መሆኑን ዕቃው ከ Respironics, Inc. ከተገዛበት
ቀን ጀምሮ እስከ 3 ዓመት ድረስ Respironics, Inc. ዋስትናዉን ያረጋግጣል። ዋስትና ማረጋገጫው ውስንነቱ ዕቃ ሲበላሽ Respironics, Inc.
ገምግሞት በ Respironics, Inc. ብቻ እንዲተካ ወይም እንዲጠገን ነው። ይህ ማረጋገጫ ያላግባብ ተጠቅመውት፣ ትክክል ባልሆነ መንገድ
አሠርተውት፣ ጉዳት ደርሶበት ወይም ያለፈቃድ ጥገና ተደርጎ የሚከሰቱ ብልሽቶችን አይሸፍንም፣ የእጅ ሥራ ወጪንም አይሸፍንም። ዕቃዎች
በሙሉ ሲመለሱ በደንብ ታሽገው መሣሪያውን የሚጠግነው ምርት አከፋፋይ አስቀድሞ በከፈለበት ሁኔታ መሆን አለበት። መሣሪያው ቢጠፋ፣
ወይም በሌላ አጋጣሚ ቢጎዳ Respironics, Inc. ለገዢው ተጠያቂ አይሆንም።
SLOVENŠČINA
ENGLISH
ደረጃ/Class II, በእጥፍ የተሸፈነ
ማሳሰቢያ/ማስጠንቀቂያ
Type BFሥራ ላይ የዋሉ ክፍሎች
ተለዋዋጭ ኮረንቲ
ልዩ ጥርቅም
በቤት ውስጥ ብቻ የሚጠቀሙበት
አምራች
የሙቀት ገደብ
እርጥበት
13